2018 ኦገስት 10, ዓርብ

ጉዳያችን Gudayachn: የጉዳያችን ገጽ በያዝነው ነሐሴ ወር ሰባተኛ ዓመቷን ታከብራለች::

ጉዳያችን Gudayachn: የጉዳያችን ገጽ በያዝነው ነሐሴ ወር ሰባተኛ ዓመቷን ታከብራለች::: መንደርደርያ   ======= የጉዳያችን ገጽ   www.gudayachn.com )  የዛሬ ሰባት ዓመት  የመጀመርያ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ጽሁፍ መልቀቅ የጀመረችው በያዝነው ነሐሴ ወር ውስጥ ነበር::በእነኝ...

2018 ጁን 25, ሰኞ

አፈንዲ ሙተቂ (Afendi Muteki): ከ“ሁለት ዶክተሮች ወግ” ጀርባ ያለ እውነታ

አፈንዲ ሙተቂ (Afendi Muteki): ከ“ሁለት ዶክተሮች ወግ” ጀርባ ያለ እውነታ: (አፈንዲ ሙተቂ) -----    መካከለኛው ምስራቅን የሚያምሰው የፍልስጥኤም-እስራኤል ችግር ረጅም ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የዚህ ችግር መነሻ በ1948 የተመሠረተችው እስራኤል አንድ ዓመት እንኳ ሳይሞላት ፍል...

አፈንዲ ሙተቂ (Afendi Muteki): አልኸዋሪዝሚ- የአልጄብራ አባት

አፈንዲ ሙተቂ (Afendi Muteki): አልኸዋሪዝሚ- የአልጄብራ አባት: ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ------ እነሆ ስለሒሳብና ስለ እውቁ የሒሳብ ጀግና በጥቂቱ ልናወጋችሁ ነው፡፡ ጀግናችን ፎቶግራፍ ከተፈጠረበት ዘመን አስቀድሞ የኖረ በመሆኑ ፎ...

አፈንዲ ሙተቂ (Afendi Muteki): “ቡኻራ” እና “ቡኻሪ”

አፈንዲ ሙተቂ (Afendi Muteki): “ቡኻራ” እና “ቡኻሪ”: ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ------ “ቡኻራ” በዛሬው ዘመን “ኡዝቤኪስታን” በሚባለው ሀገር የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ ይህቺ ከተማ በጥንታዊነታቸው ከሚጠቀሱት የዓለማችን ከተሞችም ትመደባለች፡፡ ከተማዋ ጥንታዊት በመሆኗ...

2018 ጁን 8, ዓርብ

The Voice of Freedom: 120 ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያንን የያዘች መርከብ በማልታና ጣሊያን መንግሥታት...

The Voice of Freedom: 120 ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያንን የያዘች መርከብ በማልታና ጣሊያን መንግሥታት...: ነሀሴ ፩ ቀን ፩፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሁኔታው ያሳሰበው የአውሮፓ ህብረት የማልታ መንግስት ያለምንም መዘግየት በእንግልት ላይ የሚገኙትን ሰዎች ወደ ድንበሩ ገብተው ሰብአዊ መብት እንዲያገኙ ጠይቋል፡፡ ማረፊያ ...