2017 ጃንዋሪ 6, ዓርብ

Ethiopian Press: Victims of Liyu police in Mino Town, Qumbi Distri...

Ethiopian Press: Victims of Liyu police in Mino Town, Qumbi Distri...

1 አስተያየት:


  1. አላህ ከረዳን ማንም ሊያሸንፈን
    አይችልም
    በገዛ ሀገራችን ሙስሊሙ ሕዝብ
    እየተጎነጨ ካለው መራራ ስቃይ
    ባሻገር በአለም አቀፍ ደረጃ
    የሚከሰቱ ሁኔታዎችን ሰፋ ባለ
    መነፅር ስንመለከታቸው የአላህ
    ጠላቶች ሙስሊሙን ለመቀራመት
    አሰፍስፈው እና አድፍጠው
    እናገኛቸዋለን፡፡ ከምስራቅ እስከ
    ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ድረስ
    በእሳት እየተማገዱ የሚገኙት
    ሙስሊሞች ለዚህ ሁነኛ አስረጅ
    ናቸው፡፡
    ከ90 አመታት በፊት እንደ አንድ
    ሕዝብ ሆኖ በአንድ ኸሊፋ ሲተዳደር
    የነበረው ሙስሊሙ ኡማ
    በአንግሊዝና ፈረንሳይ
    የ”ሳይክስፒኮ” አሻጥራዊ ስምምነት
    ሰፊውን የተንጣለለ ሀገሩን
    ገነጣጥለውና ቦጫጭቀው
    ቅጥረኛ መንግስታትን በጫኑበት
    ማግስት በኩፍር ኃይላት
    የተቋቋመው የተባበሩት
    መንግስታት ድርጅት አሁንም ድረስ
    ወገቡን አስሮ ፀረ-ኢስላም ህጎችን
    ማፅደቁን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
    የቅኝ ገዢዎችን የግዳጅ ተልዕኮ
    ለማስፈፀም በሙስሊም ከባ
    ተጆብነውና ተሹመው የተቀመጡት
    ቅጥረኛ የዐረብ መንግስታትም
    ግዴታቸውን ለማሳካት ይችሉ ዘንድ
    መንግስታዊ “ዓሊሞችን”
    ከፊትለፊት በማሰለፍ ለመቶ
    አመታት ያህል የሙስሊሙን ኡመት
    ጠፍረው አቆይተውታል፡፡
    በተ.መ.ድ. አቅፍ ውስጥ የሚገኙት
    የምዕራቡ አለም ሀገራት ለምሳሌ
    በሶሪያ ባለፉት 6 አመታት ውስጥ
    ከ500 ሺ በላይ ሕፃናት፣ ሴቶችና
    አረጋውያን በቦምብ ናዳ እሳት ሲጋዩ
    እያዩ አንዳችም ስሜት
    አልሰጣቸውም፡፡ እንደ ሰብአዊ
    ፍጡር እንኳ አልቆጠሯቸውም፡፡
    ሙስሊሙ ሕዝብ እያለቀ ባለበት
    ሁኔታ ምዕራባውያኑ ግን በጎን
    በኩል ለእስራኤል ስጋት ነው
    ያሉትን የኬሚካል መሳሪያ
    ከጨፍጫፊው የሶሪያ አገዛዝ
    የማስፈታታቸው እርምጃ በሁለት
    መስፈሪያ እንደሚሰፍሩና
    ለሙስሊሙ ሕዝብ ያላቸውን ስር
    የሰደደ ጥላቻ ፍንትው አድርጎ
    ያሳያል፡፡ ከእነዚህ ጠላቶች መልካም
    ነገር መጠበቅ ቂልነት ነው፡፡
    በሀገራችን የሚደርስብንን መራር
    ሰቆቃ ለምዕራባውያን ሴራ
    ጠንሳሾችና ሙስሊሙን አለም
    በእስፖንሰርነት ለሚያስፈጁ
    አርጉም የምዕራባውያን
    መንግስታት ለማሰማት አሁንም
    ጭምር ስንታትር ይገርመኛል፡፡
    ከአይሁድና ከነሷራ አንዳች እገዛን
    መጠበቅ ፍፅም ጅልነት ነው፡፡
    አሁን ያለው የሀገራችን ዮሐንሳዊ
    አገዛዝም ቢሆን የአለም አቀፉን
    ፀረ-ኢስላም ሲስተም የዘረጉት
    የአሳዳሪዎቹ ቡችላ እንጂ ሌላ
    አይደለም፡፡
    አንድ ልንገነዘው የሚገባ ነገር
    ቢኖር አለማቀፋዊ ፀረ-ኢስላም
    ዘመቻ መፋፋሙን ነው፡፡
    በየትኛውም የአለም ክፍል
    ሙስሊሙ አላህ በሚፈልገው
    መንገድ ተመቻችቶና እራሱን
    አደራጅቶ በዲኑም ሆነ በዱንያው
    እየበለፀገ እንዲኖር ፀረ-ኢስላሙ
    international system ፈፅሞ
    አይፈቅድም፡፡ ይህን ሙስሊሙን
    የማኮላሸት አሻጥር ለማሳካት
    በሚልም ነው በአለም ዙርያ
    በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
    ሙስሊሙ እየተጨፈጨፈ
    የሚገኘው፡፡
    ይህን መጠነሰፊ የሆነን
    አለማቀፋዊ ጥቃትን በመመከት
    ለድል መብቃት የሚቻለው የአላህን
    እና የረሱልን /ሰ.ዐ.ወ/ አስተምህሮ
    በጥልቀት ማጤን ስንችል እና
    ከነባራዊው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር
    አጣጥመን መጓዝ ስንችል ብቻ
    ነው፡፡ ይህ ደግሞ እዚህ ዱንያ ላይ
    የመከሰታችንን መንስኤ በቅጡ
    ያስገነዝበናል፡፡ ሙስሊሙ
    የመፈጠሩ ውስጠ ሚስጥር ሲገባው
    ነስር ማግኘቱ ጥርጥር የለውም፡፡
    ምክንያቱም ይህን ሲረዳ፡ ኑሮው፣
    ልጆቹ፣ ንብረቱ፣ ሕይወቱ… ሁሉ
    የአላህና ለአላህ መሆናቸውን
    ይገነዘባል፡፡ የዚያኔ ሁሉንም ሳይሳሳ
    እንደየአስፈላጊነቱ በመለገስ
    የአላህን ዲን መርዳት ይጀመራል፡፡
    በዚህን ጊዜ የአላህ /ሱ.ወ/
    “ኢንተንሱሩላሃ የንሱርኩም” ቃል
    ተግባራዊ ይሆናል፡፡ በቃሉ
    መሰረትም የአላህ እርዳታ ከተፍ
    ይላል፡፡
    አላህ ይረዳን!

    ምላሽ ይስጡሰርዝ